Address: | 9175 S Las Vegas Blvd Unit 158, Las Vegas, NV 89123, USA |
---|---|
Postal code: | 89123 |
Phone: | (702) 417-8153 |
Website: | https://www.facebook.com/NevadaDiocese |
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የኒቫዳ፣የአሪዞና፣የዮተ ሐገረስበከት ሊቀ ጳጰስ መቀመጫ ትጉሐን ካህናት መፍለቂያ ጠንካረ ሰንበት ት/ቤት /መዘምራን ያሉበት ወንጌል የሚዘራበት መንፈስ ቅዱስ የወረደበት ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ዳግማዊ ቁልቢ መታችው ከበረከቱ ተካፈሉ ወስብሐት ለእግዚአብሔር።